የኦባማ ንግግር የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅት ትችት ገጠመው

ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ከትላንት በስቲያ ከኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሃይለማሪያም ደሳለኝ ጋር ባደረጉት አዲስ አበባ ዉስጥ በሰጡት ጋዜጣዊ ጉባኤ ለጋዜጠኛ ጥያቄ በሰጡት መልስ የዚያችን አገር መንግስት በዴሞክራሲያዊ መንገድ እንደተመረጠ አድርጎ መግለጻቸዉ ከብዙ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ ድርጅቶች ትችት አስከትሏል። Freedom House  የተባለዉ መሰረቱ እዚህ United States  የሆነዉ ድርጅት ኢትዮጵያ ተገቢ ያልሆነ ሙገሳ ከUnited States  ተትሮአታል ሲል መግለጫ […]