የአምባገነኖቹ ምኞት የነጻነት ትግልና ኦባማ
በህብረት ለመብታችን በሁለት እግራችን በትክክል ስንቆም ማንም ከስራችን አይጠፋም!!! እንደ ወያኔ አይነት መንግስት አለም ላይ ቢዞር ሃይማኖተኞችን፡ጋዜጠኞችን፡ተቃዋሚዎችን፡እንዲሁም ማንኛውም የነሱን አመለካከት የማይደግፉ ዜጎችን አሸባሪ ብሎ ካለጥፋታቸው የወነጀለ አንድም መንግስት የለም። 100% አሸናፊ አምባገነኖቹ ምኞታቸው የገዛ የሃገራቸውን ነጻነት ናፋቂ ዜጋ አለም አቀፍ አሸባሪ ማሰኘት ነበር። እነሱ ይበሉን እንጂ በአሸባሪነት የሚያስፈርጀንን ማስረጃ ልክ እንደለመዱት ካንጋሮ ፍርድ አጭበርብረው ማቅረብ […]![]()