የአሜሪካ ኢምባሲ ለፕሬዚዳንት ኦባማ ባዘጋጀው ግብዣ ላይ አርቲስት ውብሸት ወርቃለማው ቢጋበዝም የቁሉቢ ገብርኤልን ለማክበር መሄዴ ስለሆነ አይመቸኝም የሚል ምላሽ ለኢምባሲው መስጠቱን ገለጸ