ሰበር ዜና የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !
የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በስቸኳይ መልእክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፡ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ አለመግባባት ከአሳሳቢነቱ በመዝለል በየትኛዉም አቅጣጫ በሽምቅ ዉጊያ ቀላል ጉዳት የደረሰባቸዉ ወታደሮቻችን ወደ ኋላቸዉ በመሸሽ ላይ […]
j
Source : ከጉንጭ አልፋ ፍሬከርስኪ አውርቶ አደሮች መንደር
ሰበር ዜና የሰሜኑ ወታደርዊ ደህንነት ቢሮ ከጸረ ሽምቅ ሰራዊት የደረሰው መረጃ ! ! !
July 25, 2015 – Aseged Tamene — 1 Comment ↓
የወያኔ ቅጥር ሰራዊት የሽምቅ ሐይል ስምሪት ክፍል በሶስት አቅጣጫዎች በተለይም በትግራይ ጠረፍ በአብረሐ ጅራ በጎንደር ወልቃይት ጠገዴ በባሌ በኩል ከባድ ዉግያ እንደገጠመዉ የሚጠቁሙ መረጃዎች ትናንት ማምሻዉን በስቸኳይ መልእክት ለበላይ አካላት የተላለፉ ሲሆን፡ እንዲሁም በአርማጭሆ ህዝብ እና በሰራዊቱ መካከል እየተጧጧፈ የሚገኘዉ…