ፕሬዝዳንት እጩ ተወዳዳሪ ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን ሲጎበኙ ሰብዓዊ መብትን ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳሰቡ
ለአሜሪካ ፕሬዝዳንትነት እጩ ተወዳዳሪ የሆኑት ሴነተር ማርኮ ሩቢዮ ፕሬዝዳንት ኦባማ ኢትዮጵያን በሚጎበኙበት ጊዜ ሰብዓዊ መብት ቀዳሚ አጀንዳቸው እንዲያደርጉ አሳስበዋል:: ሴነተሩ ለፕሬዝዳንት ኦባማ በጻፉ ደብዳቤ “ምንም እንኳን አሜሪካና ኢትዮጵያ አሸባሪነት በመዋጋትና አካባቢዉ የተረጋጋ በማድረግ የጋራ ጥቅሞች ቢኖሯቸውም: አሜሪካ ኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶችን ስትጥስ እንዳላየች ማለፍ የለባትም” ብለዋል:: አስከትለውም “አማራጭ ሃሳቦችን የማንሸራሸሪያ ጎዳናዎችን በፖለቲካ ሂደቱ: በሲቭል ሶሳይቲውና: በሚዲያ […]![]()