የሰማያዊ አባል አቶ መኳንንት ብርሃኑ እየታደኑ ነው ተባለ
የሰማያዊ ፓርቲ አባል የሆኑት አቶ መኳንንት ብርሃኑ መኖሪያ ቤታቸው ተክብቦ በፖሊስ እየታደኑ መሆኑንን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አመልክተዋል፡፡ የአቶ መኳንንት ቤት በፌደራል ፖሊስ መከበቡ የታወቀ ሲሆን፣ አቶ መኳንንት ግን ለሳምንት ያህል ቤታቸው እንዳልገቡ ቤተሰቦቻቸው ተናግረዋል፡፡ ቤታቸው የካ ክፍለ ከተማ ኮተቤ አካባቢ የሚገኘው አቶ መኳንንት ብርሃኑ፣ መኖሪያ ቤታቸው እሳቸውን ለመያዝ በታዘዙ ፖሊሶች ተከብቦ ይገኛል ተብሏል፡፡ ፖሊስ አቶ […]![]()