ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ Aseged Tamene July 19, 2015 Tagged with addis ababa, Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በ1997ቱ ሀገር አቀፍ ምርጫ ወቅት ቅንጅትን ወክለው የአዲስ አበባ ከንቲባ እንዲሆኑ ተመርጠው የነበሩት ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ኤርትራ ገቡ።