የአጋዚ ጦርና የወያኔ ሴራ በውስጥ አወቅ ሲጋለጥ! (የውስጥ መልዕክት)
ወንድሜ ሆይ ይህን ለኢትዮጵያ ህዝብ አድርስልኝ።ነገሩ እንዲህ ነው። ምንአልባት አጋዚ ስለሚባል ልዬ ሃይል ሰምተህ ይሆናል። አጋዚ ማለት ከትግራይ ገጠር ቦታወች የሚመለመሉ ወጣቶች ስብስብ ነው። እኒህ ወጣቶች ገና የስምንት አመት እድሜ እያሉ ነው የሚመለመሉት። ከትግረኛ ውጭ ምንም አይነት ሌላ ቋንቋ አይናገሩም። እንዲማሩም አይፈለግም። እኒህ ወጣቶች ከየቤተሰቦቻቸው ሲመለመሉ ለቤተሰቦቻቸው የሚነገረው ነገር በመንግስት አዳሪ ትምህርት ቤት ተምረው ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ በሚል ነው። እውነቱ ግን ይህ አይደለም።
እኒህ ወጣቶች የሚማሩት ትምህርት ካለ ስለ ትግራይ ህዝብ ታላቅነት፣በታሪክ ሌላው ህዝብ የትግራይን ህዝብ ሲያጠፍ የኖረ፣ የትግራይ ህዝብ እንዲኖር የማይፈልግ ነው የሚል ነው። ለዚህም ነው እጅግ ፈታኝ የሆነውን የትግል ፈተና ተወጥተን እዚህ የደረስነው እየተባሉ በቃል ይማራሉ። ፊደል እንዲቆጥሩ አይፈለግም። የሚማሩት ነገር ካለ በሙሉ የተግባር የውትድርና ትምህርት ብቻ ነው። በአመት አዳዲስ ህፃናት እየተመለመሉ ልዮ ሃይሉን ይቀላቀላሉ። እስካሁን ባለኝ አፋዊ መረጃ 23 ሺህ አካባቢ የሚደርሱ አጋዚወች አሉ።
ይህ ልዮ ሃይል ዋና መሰረቱ ትግራይ ነው። የትግራይ ሰራዊት ነው ማለት ነው። ይህ ልዬ ሃይል በሦስት ካምፓች ውስጥ የሚኖር ሲሆን እያንድንዱ ካምፕ ዘመናዊ የእርሻ መሬት፣ የእንስሳት እርባታ አላቸው። ከሌላው ቁንቁ ተናጋሪ ጋር በፍፁም የሚገናኙበት ሁኔታ የለም። ዝመቱ ተብሎ ጥሪ ሲደረግላቸው የትግራይ ጠላቶች ተነስተዋል በሚል ነው። ይህን እውነታ ስንቱ ኢትዮጵያዊ እንደሚያቅ አላውቅም። ለማንኛውም ወደፊት እንደቻልኩ ይህ ቡድን በወልቃይት፣ በአምቦ፣በኦጋዴን እና በሃረር የፈፀማቸውን ዘግናኝ የታሪክ ጉዶች ለማካፈል እሞክራለሁ። እስከዚያው ቸር ይግጠመን”
ምንጭ:-ደመቀ ገሰሰ የኔአየሁ
Aysema yelem
ante wishetam ferina ager asafari neh.agaz ena yetgray hizb ante atwqewm. wededkim telahim betgray hizb yemeta selam new ante etyopya wist ymtnorow .ahiya.
8
yer
what u need
weshet
If you write, write the whole blog don’t start and cut the story in the middle of the ocean.
ደንቆሮ ለፍላፊ አህያ
ይህ ወሬ ነው።የትግራይን ህዝብ ከተቀረው የአሀሪቷ ህዝብ ለመለያየት የሚደረግ ሽሩግድ ነው።በርግጥ የትግራይ ህዝብ ከሌላው ያገሪቷ ህዝብ ለየት ያለ ታሪክ ባይኖረውም ነገር ግን ታታሪ እና ጥረታም ህዝብ መሆኑ የማይካድ እውነታ ነው።በተቀረ ግን የትግራይ ህዝብ የራሱ የሆነ የመከላከያ ሰራዊት አለው ማለት ፍፁም ውሸት እና ውሸት ነው።ደግሞ ማወቅ ያለብህ እጄ ላይ ገባ ያልከው መረጃ ገደል የሚከትህ እንጂ እውነታን የሚያስረዳ አይደለም።
ይመስለኛል