የሜክሲኮው አደጋኛ የእጽ አዘዋዋሪ ከጥብቁ እስር ቤት እንዴት አመለጠ? በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱት
የሜክሲኮው አደጋኛ የእጽ አዘዋዋሪ ከጥብቁ እስር ቤት እንዴት አመለጠ? በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱት አደገኛው የእጽ ነጋዴ ጆአኪም ጉዝማን (ኤልቻፖ) ከፍተኛ ጥበቃ ከሚደረግበት ከሜክሲኮ እስር ቤት ባለፈው ቅዳሜ ምሽት ማምለጡ አይዘነጋም፡፡ ይህ ሲናሎአ የተባለውን የእጽ ዝውውር ወንጀል መረብን የሚመራና በመላው አለም ግዙፍ መረብና የዘረጋ ወንጀለኛ በእስር ክፍሉ ሻወር ቤት አካባቢ በተከፈተ አነስተኛ ጉድጓድ በመጠቀም መሬት ለመሬት ተሸሎክሉኮ […]![]()