የሠማያዊ ፓርቲ ጋዜጣዊ መግለጫ – ዶይቸ ቬለ DW Amharic July 14, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሰማያዊ ፓርቲ ገዚው ቡድን ይፈጽማቸዋል ካላቸው «ሕገ-ወጥ እና የማንአለብኝነት ተግባሩ እንዲቆጠብ፣ የዜጎች ሰብአዊ እና ዲሚክራሲያዊ መብቶች እንዲከበሩ ደጋግሞ» መጠየቁንና ማሳሰቡን ዛሬ ጠዋት በመግለጫው አሳስቧል።