ኢትዮጵያ «ግራ አጋቢ» ምድር – ዶይቸ ቬለ DW Amharic July 13, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የድንቅነሿ-ድንቅ ሐገር-ኢትዮጵያ ግን ከጋዜጠኛዉ እስከ ጠበቃዉ፤ ከፖለቲከኛዉ እስከ መብት ተሟጋቹ እንዳሉት ከግራ-አጋቢ፤ ዘፈቀዳዊ እርምጃ፤ ካሻቸዉን አድራጊ ሾሞችዋ ጋር በመቶ-ከመቶ የምርጫ ዉጤት ታጅባ ትቀበላቸዋለች።