የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ኤርትራን አስጠነቀቁ DW Amharic July 8, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በኤርትራ መንግሥት ተንኳሽነት ኢትዮጵያ በኤርትራ ላይ ርምጃ ልትወስድ እንደምትችል ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስጠነቀቁ።