አንጋፋው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በ67 ዓመታቸው አረፉ
አንጋፋው ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ በ67 ዓመታቸው አረፉ ጋዜጠኛ ዳርዮስ ሞዲ – ግንቦት 13 ቀን፣ 1983 ዓ.ም. የወቅቱ የአገሪቱ ፕሬዘዳንት፤ ኮ/ል መንግስቱ ኃይለማርያም አገር ለቀው ሲወጡ ዜናውን ያነበበው ጋዜጠኛ ነበር። • ስርዓተ ቀብራቸው ነገ ሰኔ 14 ቀን 2007ዓ.ም በፈረንሳይ ለጋሲዮን ጉራራ ቤተ ክርስቲያን ከቀኑ 6፡00 ስዓት ይፈፀማል፡ መልክት ሼር በማድረግ ሀዘኑን አድርሱ፡፡ Filed under: NEWS![]()