ኢህአዴግ በተደራጀ መልኩ በክልሎች መራጮችን በማስገደድ ንብን እያሶመረጠ ይገኛል
ሰማያዊ ፓርቲ የመደባቸው 4 የምርጫ ታዛቢዎች በገዢው ፓርቲ ተላላኪዎች መደብደባቸው ተዘገበ:: ምስራቅ ስቴ የተበደቡ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢዎች 1. ታደለ ግዛው (ዳጉት ቀበሌ) 2. እሱ ያውቃል በላይ (ለዋዬ ቀበሌ) 3. ገብሬ ተፈራ (ደንጎልት ቀበሌ) 4. መልካሙ ነጋ (አበርጉት ቀበሌ) በተጨማሪም ይስማው ወንድሙ የተባለ የሰማያዊ ፓርቲ ታዛቢ በጥይት መሳቱን የሰማያዊ ፓርቲ አስተባባሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡ ***** ‹‹ጋሞ […]![]()