4 Comments on “አረና ቅስቀሣውን አቋረጠ፤ በአባሎቹ ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታወቀ – ግንቦት 21, 2015”

  1. hwehat malet terorist werobela drjt new lemehonu arena gebeya wst biqeseqs medebdeb alebetoy mekina mesebaber ygebaloy behg besreat lemn meteyeq altechalem kemengst yeduryi sra endit yfesemal tadiya duryi yehone halafinet yemaysemaw mn aynet ljoch new yemiyaferaw enderasu duryi mafya majrat mechiwochn new ethiyopiyachn eko bemafya terorist weyani teyza new bezer eyabala kehwehat beqer letgri nesanet hlwna yemiyawq yelem arenan ende kehaji new yemiqoTruachw lilaw ityopiyawi amaraw oeomow guragiw afaru …..lehwhat telat new zer atfto bewerera ageritu yetgri zer lemadreg hlm alew

  2. Abiy Ethiopiawe Segawi We-Menfesawi
    May 21, 2015 – 7:53 am

    Your comment is awaiting moderation.

    ተመስገን እንበል ፕሮፌሰሩ ከሃያ አምስት ዓመታት በኋላ”የወያኔ አሳፋሪነትና ተንኮለኛነት ታየኝ”ብለው የምስክርነትቃላቸውን ባደባባይ ሲሰጡ በመስማቴ ነው::ለዚህም ምሥክርነት ቃል የሥነግጥም አስተዋፅዖ አድርጌ አለሁና ያንብቡልኝ::

    “ህዝቡን በሰላም ሥም በቁሙ ገለዉት ፣በጠመንጃ ደግሞ ያለነፃነቱ ባዶ እጁን ሆኖም፤ጀግናዎች እኛ ብቻ ነን እያሉ ያስፈራሩታል: ይገድሉታል።” አ.ኃ.ማ. ዘጉደር

    ++++++++++++ ወዮላችሁ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    ስንት ዓመታት በጠመንጃ ተደብቀው፤
    ከነማን ጋር በሥልጣን ሥም ተደባልቀው፤
    እስከ-መቼ ሕዝብ ይካዳል ?
    እነማንስ ተትተው ለነማንስ ይፈቀዳል?
    የሕዝብ አመፅ ሲፈነዳ ዕውን ሲሆን ድንገተኛ፤
    ጎርፍ ይሆናል እንጂ:-ቢለምኑትም አይተኛ።
    ጎርፉም አይቆምም እንደባሕር ረግቶ፤
    ይጠራርጋል መራርጦ:-ግፈኛን በሰው ለይቶ።
    ይህንን ያልተረዳችሁ፣የምታደርጉም አውቃችሁ፤
    ይገሰግሳል እዩት:-
    ለደም ከፍዮች፣
    ወዮላችሁ!!!!
    ወዮላችሁ በብረት ጀግና ነን ለምትሉ፤
    የሰላም እጅ ያለውን ውድ-ዜጋ ለምትጠሉ።
    ሲባል ሰምታችሁ ከፋሺሽት እጅን የመቁረጥ፤
    ኢትዮጵያዊው ይመጣል ልብን የሚያፈርጥ::
    ዛሬ አብጣችሁ በትዕቢት፣
    እንደፈለጋችሁ ብታደርጉም፤
    ዝም አይልም አንደዬ:-
    መፍትሔ ነውና ለእርጉም።
    ኃያሉ ሁሌ ይናገራል ሰው ግን አያስተውልም እንጂ፤
    በትዕቢተኞች ላይ አሳየን፤የልብን አይቶ ፈራጂ።
    እናም ሕዝብን ክዳችሁ”ምን ታመጣለህ?” ለምትሉ፤
    ያውላችሁ የምርጫው ሳጥን፤
    «በቃ» ነው ፍፃሜ-ቃሉ።
    ቃሉ አይታመንም ለማይገባው የድንጋይ ራስ ላለው፤
    ዛሬም በብረት እና በተንኮል:-
    “ጀግና እኔ ነኝ” ለሚለው።
    ሆኖም ያልተረዳችሁና የምታደርጉም አውቃችሁ፤
    ይግሰግሳል ለአመፅ፤
    ደም ከፋዮች፣
    ወዮላችሁ።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*