በቀዶጥገና ወቅት የተረሳ ሞባይል በአንዲት ሴት ሆድ ውስጥ ተገኘ New mother claims doctor left his MOBILE PHONE inside her after delivering her baby…

ሶደሬ ሚድያ 

ሀና መሀመድ አብዱል ከሪም በጆርዳን ልጇን በቀዶጥገና ስትገላገል የቀዶህክምና ያደረገላት ዶክተር ሞባይሉን ሆዷ ውስጥ እንደረሳው ተጠርጥሯል ነገር ግን ስልኩ እንቅስቃሴ እስኪያሰማ ድረስ አላወቀችም ነበር፡፡

የ36 ዓመቷ ሀና በግል ሆስፒታል ሲሆን ልጇን የተገላገለችው ሆዷ ሲንቀሳቀስ በተመለከቱ ጊዜም መልሰው እዚያው ሆስፒታል እንደወሰዷት እናቷ ተናግረዋል፡፡ በእዛ ምንም አይነት እርዳታ ባለማግኘቷ ወደ አል በሽር የህዝብ ሆስፒታል የተወሰደች ሲሆን በዛም የተነሳችው ኤክስ ሬይ በሰውነቷ ባእድ ነገር አሳይቷል፡፡ ባእዱም ነገር በቀዶጥገና ከሰውነቷ የወጣ ሲሆን ስልክ መሆኑም ተገልጿል፡፡

የጆርዳን ፓርላማ አባል በተፈጠረው ነገር የተነሳ መንግስት ስልጣን እንዲለቅ ጠይቋል፡፡ የጆርዳን የጤና ጥበቃ ሚኒስትር ግን ጉዳዩን “መሰረት የለሽና የተፈለሰፈ” በማለት አጣጥለውታል፡፡

Subscribe to Sodere YouTube channel. የዩቲዩብ ቻናልችን ደንበኛ ለመሆን ይመዝገቡ።

See below for some videos from Sodere YouTube channel
Ethiopian Movie Sidet (Exodus) Full

Ethiopian Movie AYREFDEM Full

Ethiopian Movie Kanchi Befit Full

Ethiopian Movie MEZEZ Full

Ethiopian Movie Yefeker Ken full

Ethiopian Movie Yalteneka Full

Ethiopian Movie Kistet Full

Ethiopian Movie Saken Meleskut Full

Ethiopian Movie Bethelehem Full

Ethiopian Movie Setota Full

Ethiopian Movie Mena

Ethiopian comedy movie Che Belew 2

ትኩስ እና ሰበር ዜና፣ በብዛት የታዩ ቪድዮዎች፣ ፊልሞች፣ ድራማዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ጠቃሚ ምክሮችን እና አስገራሚ ታሪኮችን በቀን አንዴ በኢሜል አድራሻችሁ እንልካለን። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ኢሜላችሁን አስመዝግቡ። Receive Ethiopian News, Movies and Videos by email. Sign up for Email alerts