የሳምንቱ አበይት ዜናዎችና ሌሎች ዝግጅቶች ከDCESON ሬዲዮ ያዳምጡ
በቤኒሻንጉል ከ50 በላይ ነዋሪዎች በአካባቢዉ የወያኔ ታጣቂዎች መገደላቸውን ተነገረ ፡፡ የህወሓት አገዛዝ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየፈፀመ ነው ተባለ:: አርበኞች ግንቦት 7 ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ ከውህደቱ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ታጋዮችን አስመረቀ፡፡ በዚህ ሳምንት”አቦይ ስብሐት እንደአሞራ አስሬ ይዞረኛል”ሲሉ አቶ ኃይለ ማርያም መናገራቸው ተሰምታል የመላው ኢትዮጲያ አድንድነት ድርጅት (መኢአድ) አንዱ ክንፍ ምርጫዉን ጥሎ ኤርትራ መግባቱ ተነገረ […]![]()