‹‹ የባለ ስልጣንና የባለ ሀብት ቁርኝት ከየት ወዴት ››
Wisdom Ethiopia ዛሬ በዓለማችን ላይ ትልቁን ስፍራ ይዘው የሚንቀሳቀሱት አንቀሳቃሽ ሞተሮች ገንዘብና ስልጣን ናቸው፡፡ገንዘብ ለሰው ልጆች በምድር ላይ ሲኖሩ የሚያስፈልጋቸውን ነገር ለማሟላትና ለመግዛት አስፈላጊው ነገር ነው፡፡ሀገር በአግባቡ እንድትመራና በሰው ልጆች መካከል መከባበርና ሰላም እንዲኖር ስልጣን ያለው አካል መኖር እጅግ አስፈላጊ ነው፡፡ ነገር ግን ገንዘብም ሆነ ስልጣንም በአግባቡ ካልተጠቀምንባቸው ከጠቃሚነታቸው ይልቅ ጉዳታቸው ሊያመዝን ይችላል፡፡ማለትም ሰዎች ገንዘብን […]![]()