በስልጤ ዞን የምሥራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ ክርስቲያኖች የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው
* .ክርስቲያን መምህራን እና የመንግሥት ሠራተኞችተመርረው እና ተሠቃይተው ወረዳውን እንዲለቁከሥራ ማባረርን ጨምሮ እስራት፣ያለበቂ ምክንያት የደመወዝ ቅጣት፣ ያልተገባ የሥራ ምደባ እና ዝውውር እንዲኹም ‹‹እናርዳችኋለን›› በሚል የግድያ ዛቻይደረግባቸዋል፤ *.የሚያስቀድሱበት እና የሚቀበሩበት ቤተ ክርስቲያን መሥሪያ ቦታ ያገኙት በብዙ ውጣ ውረድ ነው፤የቂልጦ ጎሞሮ ቅድስት ማርያም ሕንፃ ቤተ ክርስቲያንንለመሥራት በኮሚቴ የተሰባሰቡ ምእመናን በአንድነት ባሉበት ቤትበምሽት ቤንዚን በማርከፍከፍ እሳት ተለቆባቸዋል፤ የወረዳው […]![]()