ሰበር ዜና ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ ተሰማ

የባለራዕይ ወጣቶች ማህበር መስራችና በተለያዮ አጋጣሚዎች የወያኔን ስርዓትና ብልሹ አሰራር በመተቸት በሀገራችን መልካም አስተዳደር እንዲሰፍን ሲታገል የነበረው ወጣት አለማየሁ አበበ በትላንትናው እለት በታጠቁ ወታደሮች ተይዞ መታሰሩ ታውቋል። ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ያሰጉኛል የሚላቸውን ግለሰቦች እያደነ በማሰር ላይ መሆኑ ይታወቃል። አይዞህ ወንድማችን አሰግድ ታመነ Filed under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Eskinder Nega, human-rights, Politics of Ethiopia