ቆራጡ ታጋይ ማሙሸት አማረ ታፈነ
አሳዛኝ የእስራት ዜና ቆራጡ ታጋይ ማሙሸት አማረ ታፈነ ማሙሸት ትግል የጀመረው በ1984 ዓም ነው በ1980 ዎቹ ደብረብርሀን እስር ቤት ሰብረህ እስረኛ አስመልጠሀል ተብሎ ሞት ተፈርዶበት ከረጅም እስር በኋላ ተለቋል በ1997 ዓም ይሙት በቃ ተብሎ ተፈርዶበት እንደማንኛውም የቅንጅት አመራር በይቅርታ ተፈቷል እስከ 2003 ዓም የመኢአድ ከፍተኛ አመራር ነበር ከ2003 ዓም ጀምሮ ከፓርቲው በወንበዴዎች ተባረን ብንወጣም ባደረግነው […]![]()