ዛሬ ለመጨረሻ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነወይንሸት እስከ ግንቦት 24 ድረስ በእስር እንዲቆዩ ፍርድ ቤቱ ወስኗል
በዚህም መሰረት ዛሬ ወይም ነገ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ይዛወራሉ ገዢው ፓርቲ እነወይንሸትን ለምን በእስር እንዲቆዩ እንደፈለገ ሀቅ ነው እነወይንሸት ከታሰሩ ምርጫውን ሲያጭበረብር ለምን የሚል ትውልድ በከተማው ሊኖር አይገባም የወይንሸትን ጥንካሬ ደግሞ ገዢዎቻችን ጭምር ያውቁታል ወይንሸት ብቻዋን ከማንም በላይ የምርጫን ውጤት መወሰን የምትችል የዘመናችን ጅግና ነች ወይንሸትን ከዚህ በፊት የገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት የምትፈልጊውን ሀገር ቪዛ […]![]()