ትርፍ አንጀት ሳይኖረን መኖር የምንችል ከሆነ ለምን አስፈለገ? Why do we have an appendix if we can live without it?
ትርፍ አንጀት ከትልቁ አንጀታችን ስር ተያይዞ የሚገኝ ተቀጥላ የሰውነት ክፍል ነው። የትርፍ አንጀት ግድግዳ ነጭ የደም ህዋስ የሚሸከመውን ፈሳሽ አካል(Lymph) ይይዛል። ይህ ባክቴሪያ ተከላካይ(አንቲቦዲ) ለመስራት የሚያያገለግል የሰውነታችን በሽታ የመከላከያ ዘዴ አንድ ክፍል ነው።
የትርፍ አንጀትን በቀላል ቀዶ ጥገና ማስወገድ ምንም አይነት ጉዳት አያስከትልም ምክንያቱም በሰውነታችን ውስጥ የትርፍ አንጀትን ስራ ተክተው የሚሰሩ ተመሳሳይ የሰውነት ክፍሎች በብዛት ስላሉን ነው ከነዚህም መካከል ጣፊያ፣ ቶንሲል እና ሊምፍ ኖድ ናቸው።
በተጨማሪም ቶንሲል እና ጣፊያ በቀዶ ህክምና ሁለቱም ቢወገድ ምንም አይነት የጤና ጉዳት አያስከትሉም።
መልካም ጤንነት!!!
Like my Facebook page for more news.https://www.facebook.com/Danieltechnologist
Subscribe to Sodere YouTube channel. የዩቲዩብ ቻናልችን ደንበኛ ለመሆን ይመዝገቡ።
See below for some videos from Sodere YouTube channel
Ethiopian Movie Yefeker Ken full
Ethiopian Movie Yalteneka Full
Ethiopian Movie Kistet Full
Ethiopian Movie Saken Meleskut Full
Ethiopian Movie Bethelehem Full
Ethiopian Movie Setota Full
Ethiopian Movie Mena
Ethiopian comedy movie Che Belew 2
ትኩስ እና ሰበር ዜና፣ በብዛት የታዩ ቪድዮዎች፣ ፊልሞች፣ ድራማዎች፣ ሙዚቃዎች፣ ጠቃሚ ምክሮችን እና አስገራሚ ታሪኮችን በቀን አንዴ በኢሜል አድራሻችሁ እንልካለን። ይህንን ሊንክ በመጠቀም ኢሜላችሁን አስመዝግቡ። Receive Ethiopian News, Movies and Videos by email. Sign up for Email alerts
