ፖሊስ በሰማያዊ አባላት ላይ አለኝ የሚለውን መረጃ እንዲያቀርብ የ‹‹መጨረሻ›› አንድ ቀን ተሰጠው
ሚያዝያ 14/2007 ዓ.ም መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስ ሊቢያ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ የፈጸመውን የሽብር ድርጊት ለማውገዝ በጠራው ሰልፍ ላይ ‹‹ሁከትና ብጥብጥ በማስነሳትና በመሳተፍ›› ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ሚያዝያ 30/2007 ዓ.ም ጠዋት በቄራ የፌደራል የመጀመሪያ ፍርድ ቤት ቀርበው የ6000 ብር የሰው ዋስትና ተፈቅዶላቸው የነበር ቢሆንም ፖሊስ የፍርድ ቤቱን ትዕዛዝ ጥሶ በእስር ላይ እንዳቆያቸው ይታወቃል፡፡ የፍርድ ቤቱን […]![]()