የወያኔ ፖሊስ አባላት ከህብረተሰቡ ጋር በሚፈጥሩት ግጭት እየተገደሉ መሆናቸውን ምንጮቻችን ገለፁ

በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ በተባለ አካባቢ የኢህአዴግ ቡዱን የፖሊስ አባላት ከህብረተሰቡ ጋር በሚፈጥሩት ግጭት እየተገደሉ መሆናቸውን ምንጮቻችን ከአካባቢው ገለፁ፣በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ልዩ ቦታው መርሳ በተባለ አካባቢ ሚያዚያ 12 /2007 ዓ.ም አቶ መሓመድ ዓሊ የተባለ ግለሰብ ምክትል ሳጅን ከበደ አበጀ ለተባለ የፖሊስ አባል በስራው ላይ እንቅፋት ስለፈጠረበት ይዞት በነበረው ዱላ ደብድቦ እንደገደለው ከምንጮቻችን ያገኘውነው […]