የሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ DW Amharic April 28, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለሥልጣናቱ አክለዉ እንዳሉት የታሠሩ አባላቶቻቸዉን ለማስለቀቅና በፓርቲዉ ላይ ተከፈተ ያሉትን የሥም ማጥፋት ዘመቻ ለማስወገድ ፓርቲዉ በፍርድ ቤት ክስ ይመሰርታል።