የሳምንቱ አበይት ዜናዎች እና የሀገራችንን ፖለቲካዊ ሁኔታ የሚዳሰስበት ዝግጅት በሬዲዮ ይከታተሉ

ይህ ሳምንት ለመላው ኢትዪጲያውያን የሃዘን ወክት ነው በወንድሞቻችንላይ በደረሰው የጭካኔ ድርጊትና  አዘናቸውንና ቁጣቸውን ለመግለፅ በወጡ ወገኖቻችንላይ የወያኔ መንግስት ባደረሰው ድብደባና በርካታ ሀገር ወዳድ ወገኖቻችን ለህስር በመዳረጋቸው አፍረናል ይህ የግፍ የወያኔ ቡድን ከአይ ኤስ አይ ኤስ ባልተናነሰ እያደማን እያረደንና እየገደለን ይገኛል  እስከመቼ  ስለዚህ ይበቃል ልንለው ይገባል በግፍ ለታረዱት ወገኖቻችን አዘናችንን እየገለፅን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እንመኛለን አይ ኤስ አይ ኤስ በሊቢያ ተጨማሪ […]