ይህን ግለሰብ መመርመር ሳይኖርብን አይቀርም
በሶሻል ሚዲያ (ፌስ ቡክ) Ahamab muhamad oromo የሚባል ሰው ከብሄር ጋር የተያያዙ ጠንከር ያሉ መልእክቶችን በአማርኛና በኦሮምኛ ሲያስተላልፍ ቆይቷል፡፡የኢትዮጵያን ባንዲራ ሲረግጥ የሚያሳይ የራሱን ምስልም በመለጠፍ ጥላቻውን ማሳየቱን ብዙዎች ያስታውሱታል፡፡ ግለሰቡ የፕሮፋይል ምስሉ የአሜሪካ መንትያ ህንጻዎች ሲጋዩ የሚያሰይ ፎቶ ግራፍ ካደረገም ረዘም ያሉ ግዜያት ተቆጥረው ነበር፡፡ ወንድሞቻችን በሜድትራንያን ባህር አካባቢ በአይ ኤስ አይ ኤሶች ግድያ ከተፈጸመባቸው […]![]()