የኢትዮጵያዊ ድምፅ ለቪኦኤ የአማርኛው አገልግሎት ኢትዮጵያዊ የተናገረው ልብ ይነካል
ወጣቱ የቪኦኤ ጋዜጠኛ ስሙን እንዲደብቅለት ከተማፀነ በኃላ እንዲህ አለ – ”….እኔ ያለሁት ትሪፖሊ ውስጥ ነው።አሁን ከግማሽ ሰዓት በፊት ፊታቸውን የተሸፈኑ ሰዎች እኔ ወደምኖርበት ግቢ ገቡ እና ወደ 40 የሚሆኑ ኢትዮጵያውያንን ይዘው በመኪና ሄዱ።ከተወሰዱት ውስጥ በቅርቡ ኦፕራሲዮን የሆነች እና ነፍሰ ጡር አለችበት። እነማን እንድሆኑ ማወቅ አልቻልኩም።እኔ ተደብቄ ነው ያመለጥኩት። እዚህ እስላም እና ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን ሊለያዩን ሞክረው […]![]()