የኢትዮጵያ የሀዘን ሳምንት DW Amharic April 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ራሱን እስላማዊ መንግስት «አይ ሲስ» ብሎ በሚጠራው አክራሪ ቡድን ሊቢያ ላይ ከተገደሉት ኢትዮጵያውያን መካከል የእያሱ ይኩኖአምላክ እና ባልቻ በለጠ ቤተሰቦች አዲስ አበባ በተለምዶ ቂርቆስ በሚባለው ሰፈር ድንኳን ጥለው ሃዘን ላይ ናቸው።