የኢትዮጵያዉያን መገደልና የሐገሪቱ ምክር ቤት DW Amharic April 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሊቢያና ደቡብ አፍሪቃ ዉስጥ ሰሞኑን በግፍ የተገደሉ ኢትዮጵያዉያንን ለማሰብ የሠወስት ቀን ብሕራዊ ሐዘን አወጀ።ምክር ቤቱ ዛሬ ባደረገዉ ሥብሰባዉ በሁለቱም ሥፍራዎች የተፈፀሙትን ግድያዎች አጥብቆ አዉግዟል።