የአውሮፓ ህብረትና የጀልባ ስደተኞች DW Amharic April 21, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአውሮፓ ህብረት በሜዲቴራንያን ባህር ላይ ተደጋግሞ የሚደርሰውን የስደተኞች እልቂት ማስቆም ያስችላል ያለውን እቅድ ትናንት አቅርቧል ። የእቅዱ ተግባራዊነት ግን እያነጋገረ ነው ።