የሀገራት የጦር ጡንቻ አቅም ሪፖርት ይፋ ሆነ
ግብጽ 13 ተኛ ስትባል ኢትዮጵያ 46 ተኛ ላይ ተቀምጣለች የፈረንጆቹ 2015 የአለም ሀገራት የጦርና ወታደራዊ አቅም በግሎባል ፋየር ፓወር ተቋም አማካኝነት ማክሰኞ እለት ይፋ ተደርጓል. ተቋሙ በዘንድሮው ሪፖርቱ ከ 50 ባላነሱ የመመዘኛ መስፈርቶች የመዘናቸውን የአለም 106 ሀገራት የወታደራዊ ጡንቻ አቅም በደረጃ ማስቀመጡን አስታውቋል. የሀገራት የወታደር ቁጥር, ለጦር ሰራዊታቸው የሚመድቡት አጠቃላይ በጀት, የጦር መሳሪያዎቻቸው ብዛት, ጥራትና […]![]()