የሲሚንቶ መጥፋትና ዋጋ መጨመሩ፤
የሲሚንቶ ዋጋ በስልሳ በመቶ ገደማ መጨመሩን ከሀገር ዉስጥ መገናኛ ብዙሃን የተገኘዉ ዘገባ ያመለክታል። እንደዘገባዉ ለዋጋዉ መጨመር እንደምክንያት የቀረበዉ በጅቡቲ ወደብ ላይ የተከማቹ እቃዎችን ለማመላለስ እቃ ጫኝ ተሽከርካሪዎች ወደዚያ በመሠማራታቸዉ ሳይሆን አይቀርም።