የእርስ በርስ ግጭትና ጦርነት የቀጠለባት የመን DW Amharic April 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በእርስ በርስ ግጭት የጦርነት ቀጣና የሆነችዉ የመን ይዞታ ወደሰብዓዊ ቀዉስ እያመራ መሆኑን የተመድ አመለከተ። የመንግሥታቱ ድርጅት የሕፃናት መርጃ UNICEF እንደገለፀዉ በጦርነቱ በሺዎች የሚቆጠሩት ከቤት ንብረታቸዉ ለመፈናቀል ሲዳረጉ፤ አጋጣሚዉ ለበሽታና ለምግብ እጥረት አጋልጧቸዋል።