ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያ ምርምር ፅሁፎች ያቀረቡ ፕሮፌሠር ዶናልድ ሌቪን አረፉ

ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያ ያጠኑ፣ኢትዮጵያን የተመለከቱ መፃህፍት እና በርካታ የምርምር ፅሁፎች ያቀረቡ የኢትዮጵያ ታላቅ ወዳጅ አሜሪካዊው ፕሮፌሠር ዶናልድ ሌቪን አረፉ።
The post ከግማሽ ክ/ዘመን በላይ ስለኢትዮጵያ ምርምር ፅሁፎች ያቀረቡ ፕሮፌሠር ዶናልድ ሌቪን አረፉ appeared first on ሳተናው .