የአባይ ግድብ ውዝግብና ስምምነት DW Amharic April 5, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አንዳንድ የመስኩ ባለሞያዎች በስምምነቱ ኢትዮጵያ ኃይል ከማመንጨት በተጨማሪ በሌሎችም መስኮች ከግድቡ ተጠቃሚ ልትሆን የምትችልበትን እድል አልተጠቀመችም ሲሉ ይተቻሉ ። መንግሥት በበኩሉ ስምምነቱ ብሔራዊ ጥቅም ከማስጠበቅ ወደ ኋላ የሚል አይደለም በማለት ይከራከራል ።