በቡሀሪ አመራር የምተተዳደር ናይጀሪያ DW Amharic April 4, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የናይጀሪያ ህዝብ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በተካሄደ ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የቀድሞው ወታደራዊ መንግሥት መሪ መሀማዱ ቡሀሪን ሀገሪቱን ለቀጣዮቹ አራት ዓመታት እንዲመሩ አዲሱ ፕሬዚደንት አድርገው መርጠዋል።