የሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ፬ኛ ዓመት ዝክር
ዛሬ ፌብሩዋሪ 25 ቀን 2010 እ.ኤ.አ. ብላቴን ጌታ ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድኅን ቀዌሳ እነሆ በሞት ከተለየን አራተኛ ዓመቱን የደፈነበት ቀን ነው። ”ቦዳ (አምቦ) የተጀመረ ሕይወት ማንሐተን (ኒው ዮርክ) ተቋጨ። ግብዓተ መሬቱም በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (አዲስ አበባ) ተፈፀመ። …” በማለት ሎሬት ፀጋዬን የሚዘክርልን ዳንኤል አበራ ነው።