ሚያዚያ 1 ቀን እና ውሸት DW Amharic April 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከትናንት ወዲያ ዕሮብ (እኢአ ሚያዚያ 1 ቀን) ፤ ምዕራባዊያን « April fools day » በማለት የሚጠሩት እና ሌሎችን ውሸት በመናገር፤ የሚያስደነግጡበት እና የሚያስጨንቁበት ዕለት ነበር። ይህ ቀን ለምን ይከበራል? የውሸት ለከቱስ የት ድረስ ነው?