የየመኑ ጦርነትና የኢትዮጵያ መንግሥት አቋም፤ DW Amharic April 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የመን ውስጥ ጠንካራ ሆኖ በተገኘው የሁቲ አማጽያን ድርጅት ላይ ፣ በስዑዲ ዐረቢያ መሪነት የአየር ኃይል ድብደባው እንደቀጠለ ነው። ጥቃቱ በማየሉም ሁቲ አምጽያንና ተባባሪዎቻቸው ከአድን የወደብ ከተማ ማዕከል አፈግፍገዋል።