OECD እና ስዊድን የገቡ ፈላስያን DW Amharic April 3, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ዋና ጽ/ቤቱ በፓሪስ ፈረንሳይ የሚገኘው በኢንዱስትሪ የበለጸጉ መንግሥታት የሚገኙበት የኤኮኖሚ ትብብርና ዕድገት ድርጅት (OECD) ከሰሞኑ ስዊድን በሚገኙ ስደተኞችላይ ያተኮረ መግለጫ አውጥቷል።