የመካከለኛው ምሥራቅ ውዝግብ፤ ግብፅና ተጓዳኞቿ DW Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ቀድሞው የግብፅ ፕሬዚዳንት ሆስኒ ሙባረክ ከሥልጣን ከተወገዱ ከ አራት ዓመት ወዲህ ግብፅ እንደገና በውጭ አመራር ረገድ ስሟ ይጠራ ጀምሯል። አሁን በመካከለኛው ምሥራቅ፣ በተለይም በየመን ብርቱ ውዝግብ ካጋጠመ ወዲህ፤ ግብፅ በዐረቡ ዓለም ፤ ፀጥታ የማስከበር ግንባር ቀደም ኀላፊነት ያለባት ሀገር ሆና በምዕራቡ ዓለም ዘንድ መታየት ጀምራለች።