ግዕዝ አለ ወይስ ሞቷል? DW Amharic April 2, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዓለም ከ7000 በላይ ቋንቋዎች በመግባቢያነት እንደሚያገለግሉ ይነገራል። በዓለም ላይ ከሚገኙ ቋንቋዎች 6 በመቶው የሚሆኑትን 94 በመቶ የዓለም ህዝብ በመግባቢያነት ይጠቀምባቸዋል። የቀሪዎቹ 94 በመቶ ቋንቋዎች ተናጋሪ ግን ከዓለም ህዝብ 6 በመቶ ብቻ መሆኑን ኢትኖሎግ የተሰኘው የዓለም ቋንቋዎች የጥናት ዘገባ ይፋ አድርጓል።