የየመኑ ጦርነትና ኢትዮጵያዉን ስደተኞች DW Amharic April 1, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ባለፈዉ ሰኞ ከአዉሮፕላን የተጣለ ቦምብ መዝራቅ በተሰኘዉ መጠለያ ጣቢያ የተጠለሉ አርባ ስደተኞች ወይም ተፈናቃዮችን መግደሉ፤ ጦርነቱ ከተሳታፊዎቹ አልፎ የስደተኞችን ሕወት እያስገበረ መሆንኑ አረጋጧል።በጥቃቱ ከተገደሉት በተጨማሪ ከሁለት መቶ በላይ ሰዎች ቆስለዋል።ከሟች ቁስለኞቹ መካካል ኢትዮጵያዉን እንደሚገኙበት አንዳድ ዘገቦች ጠቁመዉ ነበር።