የየመን ወቅታዊ ሁኔታና ኢትዮጵያውያን DW Amharic March 31, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሣዑዲ ዐረቢያ መራሹ የአየር ጥቃት የመን ውስጥ የተከፈተው ዘመቻ ስድስተኛ ቀኑን ባስቆጠረበት በዛሬው ቀን ከ40 በላይ ስደተኞች መገደላቸውን 65 መቁሰላቸውን የየመኑ ወኪላችን ገለጠ። የዓለም አቀፍ ስድተኞች ድርጅት (IOM) በማነጋገር ያገኘሁት ነው ባለው መረጃ መሠረት ከሟቾቹ መካከል ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ።