የጫት ንግድና የኒውዮርኩ ብይን DW Amharic March 30, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዩናይትድ ስቴትስ ከአፍሪቃዉ ቀንድ የመጡ ሶስት ግለሰቦች በጫት ንግድ በወንጀለኝነት ተከሰዉ የሶስት ዓመት እስራት ተፈረደባቸዉ። ጫት ለብዙ ወንጀሎች የሚያጋልጥ እጽ መሆኑም ተመልክቶአል።