ኬንያ የአሸባሪዎች ጥቃትን የመቋቋም ጥረቷ DW Amharic March 28, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ኬንያ እና ሶማልያን በሚያዋስነው ረጅም እና ጥበቃው ልል በሆነው ድንበር በኩል ብዙ ህዝብ፣ ስደተኞች እና ሚሊሺያ ሳይቀሩ በየጊዜው ወደ ኬንያ ይገባሉ። ይህ ካለ ቁጥጥር የሚደረገው ዝውውር ግን በቅርቡ ሊያበቃ እንደሚችል ተገልጿል።