ታዋቂዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአትላንታ ሆስፒታል ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገለች።
ጥሩዬ ወንድ ልጅ የተገላገለችው ከትናንት በስቲያ ፣ ሃሙስ ማታ ሲሆን፣ ባለቤቷ አትሌት ስለሺ ስህን አብሯት ይገኛል። አድማስ ሬዲዮ ለጥንዶቹ እንኳን ደስ አላችሁ ሲል ፣ ህጻን ናታን ስለሺንም ያሳድግህ እያለ ነው። አትሌት ስለሺ ለአድማስ ሬዲዮ “ሁሉ በስላም ተከናውኗል – እግዚአብሔር ይመስገን” ሲል ደስታውን አካፍሏል።
እስኪ ላይክ ወይም እንኳን ደስ ያለሽ በሉልን
The post ታዋቂዋ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በአትላንታ ሆስፒታል ወንድ ልጅ በሰላም ተገላገለች። appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.