አስደንጋጩ የጀርመን አዉሮፕላን አደጋ መንስዔ DW Amharic March 27, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ፈረንሳይ በሚገኘዉ ተራራማማ አካባቢ ሰሞኑን የተከሰከሰዉ የጀርመን አዉሮፕላን በቴክኒክ ጉድለት ወይም በሌላ ምክንያቶች ሳይሆን ረዳት አብራሪዉ ሆን ብሎ የፈፀመዉ የጥፋት ርምጃ መሆኑ ተሰምቷል።